ጥቆማ
ነገ የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት እንደማይኖር ተገለፀ። ነገ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ከጠዋቱ 1፡30-10፡30 👉ፉሪ ፣ አለምገና ፣ ሰበታ ፣ዲማ ፣ ሜታ ፣ ክሬቸር ፣ ኪዳነ ምህረት ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም በከፊል( ልደታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ) እና አካባቢው፣ 👉አባ ሳሙኤል ማረሚያ ፣ አቃቂ ቴሌ ዌር ሀውስ ፣ አንበሳ ጫማ ፣ አለምባንክ ፣ ከተማ ልማት ፣ ፊታውራሪ ት/ቤት ፣ አባ ቦራ እና አካባቢው ፣ 👉ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስኪድ ፣ ቤተል ፓስታ ቤ፣ ኮልፌ ወ.8 ፅፈት ቤት እና አካባቢው፣ 👉አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን ፣ሆላንድ ኤምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ፣ ቻይና ኤምባሲ ፣አጉስታ ጽዮን ማርያም ቤ/ክ፣ አባ ጅፋር መስኪድ እና አካባቢው፣ 👉ሰበታ ከተማ፣ ቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ቤተ መንግስት፣ ተክለ ሀይማኖት ቤ/ክ፣ አርሴማ ቤ/ክ ፣ ወሎ ሰፈር፣ ፈረንሳይ ዳንሴ፣ ሚካኤል ፣ ጨለለቆ ፣ አንቆርጫ ገብርኤል፣ አንቆርጫ እና አካባቢው፣ 👉የካ ወረዳ 10፣ ሚኒልየም 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ፣ የካ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ፣ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ፣ ወታደር ሰፈር ፣ እስከ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ በላይኛው በር .፣ ፈረንሳይ ጉራራ ቤ/ክ እና አካባቢው፣ ባህርዳር-አባይ ማዶ፣ማራኪ ቀበሌ፣ማራኪ ቴሌ ታወር እና አካባቢው ከረፋዱ 4፡00-6፡00 👉ብረታ ብረት ፣ጎፋ ገብርኤል ፣ ሶፊያ ሞል ፣ ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ፣ ቄራ ፣ ገብርኤል ታቦት ማደርያ ፣ አልማዝዬ ሜዳ ፣ ጎፋ መብራት ሀይል ኳስ ሜዳ እና አካባቢው፣ 👉 ቡራዩ ማርያም ፣ አሸዋ ሜዳ ፣ ሻንጎታ ፣ ቁሳዬ ፣ ወረገኑ መንደር ፣ ብርኤል ሰፈር ፣ ወሃ ታንከር ሰፈር ፣ ሰፈራ እና አካባቢው ፣ 👉ድሬ ከአስፋልትበላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ ኬላ ፣ BM ሳይት ፣ ሲሼር ፣ ዘጸሀ ፣ መናገሻ አበባ ልማት እና አካባቢው፣ 👉ጨለንቆ -ቀርሳ፣ቁልቢ፣ላንጌ፣ኮሮሚ ፣አዳማ-ባቡር ጣቢያ፣ሽንኩርት ተራ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል ፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገልፃል፡፡