← All news
News Oct 30, 2026 · 8d ago

ኢትዮ-ኤርትራ‼️

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በራሺያ ሞስኮው በተካሄደው የራሺያ-አፍሪካ የመሪዎች ስብሰባ ጎን ለጎን ድርድር ያደርጋሉ ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ምንም አይነት ድርድር ሳያደርጉ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።