ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ‼️
በዛሬው ዕለት 26 አውቶብሶች ከነዳጅ ወደ በተፈጥሮ ጋዝ ተለውጠው ስራ መጀመራቸው ታውቋል። በቅርቡ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ 400 የከተማ አውቶቡሶች ከውጪ ይገባሉ ተብሏል። ይህ እርምጃ የጉዞ ታሪፍን በግማሽ ያቃልላል ተብሏል።