ዛሬ በደሴ ከተማ ወሎ ዩኒቨርስቲ በተለምዶ አበባ ልማት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሲኖትራክ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር በመጋጨቱ ምክንያት የሦስት ሰዎች ሕይወት ወድያው አልፏል።
ሌሎች ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው 5 ሰዎች በሕክምና ላይ ናቸው። ፖሊስ " የአደጋውን መንስኤ እያጣራው " ነው ብሏል። ቲክቫህ