አርሲ‼️
በአርሲ ሽርካ ወረዳ ዛሬ በርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸው ታውቋል። በጮሌ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ቁጥራቸው በገለልተኛ አካል ያልተረጋገጠ በአንድ ጉድጓድ መቀበራቸውንና በቢርቦ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ደግሞ ሶስት ክርስቲያኖች መቀበራቸውን ለማወቅ ተችሏል።