← All news
News Oct 24, 2026 · 15d ago

'ህወሃት ሞታለች ከዚህ በኋላ ስጋት አይግባችሁ' ሲሉ የትግራይ ሰላም ሰራዊት ዋና አዛዥ እንዲሁም በትግራይ ክልል የፌደራል መንግስት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታና ሰላም ዋና አስፈጻሚ ሆነው የተሾሙት ብ/ጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወንዲ አንጥሩ) ከሰሞኑ በተደረገ ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።