← All news
News Oct 23, 2026 · 15d ago

ሰበር መረጃ‼️

ህውሃት የደበቀው 3 ታንክ በርካታ ድሮን እና ብዙ አይነት የጦር መሳሪያ ተገኘ። ተለቅሞ አላልቅ ያለው የህውሃት የጦር መሳሪያ በመከላከያ እጅ መግባቱ ቀጥሏል። ቡድኑ 10 አመት ሊዋጋበት ይችላል የተባለበትን ከፍተኛ መሳሪያ ጥሎ እየፈረጠጠ.  መከላከያ እየሰበሰበ ነው። በዚህም ግብጽና ኤርትራ ጠላት ያሏትን ኢትዮጵያን ለማተራመስ እንዴት ሲሰሩ እንደነበር ያሳያል ተብሏል። ዛሬ ደግሞ 3 ቲ-55 ታንኮች ድሮኖች 701 ክላሽ እና ሌሎችን በርካታ የጦር መሳሪያዎች ከተደበቁበት እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል።