← All news
News Oct 22, 2026 · 16d ago

የህወሓት፣ የሱዳን እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ታጣቂዎች በሕዳሴ ግድብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሲንቀሳቀሱ በመከላከያ ሠራዊት መያዛቸው ተገለጸ»

​የተያዙት ኃይሎች፦ የህወሓት አርሚ-13 ኮር-2፣ ሻለቃ 3 ታጣቂዎች ከሱዳን እና ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ታጣቂዎች ጋር በመሆን በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገልጿል። ​የጥቃቱ እቅድ፦ እነዚህ ታጣቂዎች በተለይ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እቅድ ተሰጥቷቸው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር ለክልሉ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል ማመናቸው ተመላክቷል። ​@Seledadotio