በሞያሌ ከተማ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ከፍተኛ ግጭት ፈንድቷል። ከተማዋ የገሪ ሰማሊ እና የኦሮሚያ ቦረና የሚያስተዳድሯት ከተማ ነች። የከተማዋ ጉዳይ ዘውትር ሲያጨቃጭቅ ነበረ። የይገባኛል ጥያቄ ሲነሳባት ነበረ። አሁን የተነሳው ግጭት ወደ ከፍ ያለ ግጭት እንዳያድግ ተፈርቷል።