አሜሪካ-እስራኤል-ኢራን‼️
ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር በመተባበር የኢራንን ስጋት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እናስወገደዋለን፣ይሄንን የምናደርገው እኛ ብቻ ነን ሲሉ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ተናግረዋል። ኢራን በበኩሏ በሆርሙዝ ሰርጥ የሚያልፈውን የኢንተርኔት ኬብል እቆርጠዋለሁ ስትል ዝታለች።