← All news
News Oct 20, 2026 · 18d ago

የዘንድሮ የሀጅ ክፍያ 827,000 ብር ሆኗል።

የዘንድሮው የሀጅ ምዝገባ ሐሙስ ጥቅምት 12/ 2019 በ33 የማስተባበሪያ ጣቢያዎች መካሄድ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳውቋል። አጠቃላይ ክፍያውም 827,000 (ስምት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ) ብር እንደሆነ ተገልጿል። የሀጅ ምዝገባው ጥር 10 ቀን 2019 ይጠናቀቃል ተብሏል።