← All news
News Oct 20, 2026 · 19d ago

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ‼️

ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባ ከንቲባና የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ሀዲድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ያገለገሉት ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ ወ/ሮ ፍሬህይወት ታምሩን በመተካት ተሹመዋል። ወ/ሮ ፍሬህይወት ታምሩ በበኩላቸው የኢፌዴሪ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸዉ አይዘነጋም።