← All news
News Oct 19, 2026 · 19d ago

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅  ከጠዋት 2፡00 – 09፡30 👉  6ኪሎ ዪኒቨርስቲ፣ መነን፣ ሀምሌ 19 ፓርክ፣ አሜሪካ ኢምባሲ፣ ስፔን ኢምባሲ፣ ሽሮሜዳ ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው፣    ✅  ከጠዋቱ 02፡00 – ምሽት 11፡30 👉 መድሀኒያለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒያለም ኮንዶሚኒየም፣ ሩፋኤል፣ ፊናንስ፣ ቦናት፣ ሸጎሌ ቴሌ፣ አንበሳ ጋራጅ፣ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ፣ ውሃ ጋኑ አካባቢ (ጎማ አደባባይ ) እና አካባቢው፣ ➡️ 18 ማደያው ጋር፣ ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት እና አካባቢው፣ ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ በከፊል፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደርእና አካባቢው፣  👉 ልደታ፣ ብሪሞ ሜዳ፣ ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ ድረስ፣ ጦርኃይሎች ምድር ሀይል ግቢ፣ ልደታ ፍርድ ቤት፣ደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ እና አካባቢው ፣ ➡️ ጎፋ ገብርኤል አካባቢ፣ ጎፋ ገብርኤል አደባባይ፣ ሶፊያ ሞል፣ ቄራ፣ ገብርኤል ታቦት ማደሪያ፣ አልማዝዬ ሜዳ፣ ጎፋ መብራት ሀይል ኳስ ሜዳው ጋር (ታክሲው ተራ ጋር)፣መስቀል ክትፎ እና አካባቢው ፣ 👉 ለገጣፎ፣ ማሚቴ መንደር፣ ስታዲየም ጀርባ፣ ወጣቶች ፣ ለገዳዲ፣500 መንደር፣ 44 ማዞሪያ፣ አበባ መንደር፣ ድሬ ሸኮሩ፣ ለገዳዲ ውሃ ማጣሪያ እና አካባቢው ፣ ➡️ ካራቆሬ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ ፣ ወጨጫ ማሪያም፣ ወጨጫ ጊዮርጊስ፣ ካራ በከፊል እና አካባቢው ፣ 👉 አጃምባ ኮንዶሚኒየም፣ ጥላሁን ከብት እርባታ እስከ ደግነት ኮንዶሚኒየም፣ ኬላ ድረስ፣ ፉሪ፣ አለምገና፣ ሰበታ፣ ዲማ፣ ሜታ፣ ክሬቸር፣ ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው ፣ 👉ጥሩ መናፈሻ፣ አባዶ ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ ኦዞን ት/ቤት፣ ሰበታ ከተማ ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ዲማ ሆስፒታል እና አካባቢው ፣ ✅  ከጠዋቱ 4፡00 – 9፡00 ➡️ሴቶች አደባባይ፣ አድዋ ኮንዶሚኒየም፣ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት፣ የካ ወረዳ 6፣ እንደራሴ ኮንዶሚኒየም፣ ብርሀን ጎህ ት/ቤት፣ መለስ ፋውንዴሽን፣ ጨርጨር ስጋ ቤት፣ ዳሽን ተራራ እና አካባቢው፣  ✅  ከጠዋት 12፡00 – 3፡00 👉 ጎተራ፣ ላንቻ፣ ግሎባል፣ ሪቼ፣ ጨርቆስ በከፊል፣ ደንበል በከፊል፣ ይመቸም ፍየል ቤት፣ሀዲድ ገበያ፣ መስከረም ማዞሪያ አካባቢ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ያሳውቃል፡፡