← All news
News Oct 18, 2026 · 20d ago

የድሮን ጥቃት

በማዕከላዊ ትግራይ ናዕዴር ወረዳ ሰማ ከተማ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 8/2019 ዓ.ም ከአምስት ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች መጎዳታቸው ታውቋል። በትግራይ ክልል ተንቤን ጨምሮ በአንዳንድ አከባቢዎች በሚገኙ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም አካባቢዎች ዘመቻ መጀመሩ ተሰምቷል።