← All news
News Oct 18, 2026 · 20d ago

አራት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች በመቀሌ እንዳሉ ለጸጥታ ኃይሎች ሪፖርት አድርገዋል።

እነዚህም:- 1) ተክላይ ገ/መድህን - የህወሓት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል፣ 2) ሊያ ካሳ - የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል፣ 3) ዶ/ር ጸጋዬ በሪሁ - የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የጤና ቢሮ ኃላፊ፣ 4) ገብረ ኢሮብ - የህወሓት የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀመንበር መሆናቸው ታውቋል።