IPhone 18 በሆርሙዝ‼️
የሲንጋፖር ማንዲራ የያዘ GFS pride የሚል መጠሪያ ያለው 2500 ኮንቴነር IPhone 18 እና ሌሎች ውድ ሽቶዎችን የጫነ መርከብ በሆርሙዝ ሰርጥ በፕሮጀክታይል ተመትቶ እሳት ተከስቶ መስመጡን ተከትሎ በውሃው ላይ የ IPhone 18 ስልክ እና ውድ ሽቶዎች ሲንሳፈፉ ታይቷል። በአካባቢው የሚገኙ የአሳ አጥማጆች ስልኩን ሲሰበስቡ የታየ ሲሆን በቴህራን በጣም በርካሽ ዋጋ እየሸጡ ይገኛሉ።