← All news
News Oct 17, 2026 ¡ 21d ago

​🚨 «የመከላከያ ሠራዊት በጅምር ደረጃ እያለ ያከሸፈው ሴራ ተገለጸ»

​የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ለማፍረስ እና ሕዝብን ለመበተን የተነሱ ኃይሎች ያቀዷቸውን አጥፊ ዕቅዶችና ሴራዎች ገና በጅምር ደረጃ አስቀድሞ በመክሸፍ የሀገርን ሉዓላዊነትና ሰላም ማስጠበቁ ተሰማ። ​የሴራው መክሸፍ፦ የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት ጥንቃቄና ቅድመ ዝግጅት፣ አጥፊ ቡድኖች በኢትዮጵያ ላይ ሊያደርሱዋቸው ያቀዷቸውን አደገኛ ጦርነቶችና ሴራዎች ገና በጅምር (ፅንስ) ደረጃ ማስቀረት መቻሉ ተመላክቷል። ​የሠራዊቱ የንቃት ደረጃ፦ መከላከያ ሠራዊት የሀገርንና የሕዝብን ደህንነት በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ንቃትና ዝግጁነት በማሳየት ላይ መሆኑ ተገልጿል። ​@Seledadotio