← All news
News Oct 17, 2026 ¡ 21d ago

🚨 «የኢትዮጵያ የጦርነት ካርታዎች መሻሻላቸው እና በቀጣይ እንደሚዘመኑ ተገለጸ»

​በኢትዮጵያ የተደረጉትን እና በመካሄድ ላይ ያሉትን ግጭቶች የሚያሳዩ የጦርነት ካርታዎች መሻሻላቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ካርታዎቹን ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጨማሪ መረጃዎችን በማካተት ማሻሻያዎችን ለማድረግ ዕቅድ መኖሩ ተመላክቷል። ​የካርታዎች መሻሻል፦ በሀገሪቱ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች እና የዕዝ እንቅስቃሴዎች ላይ ተመስርተው የተዘጋጁት የጦርነት ካርታዎች አዳዲስ መረጃዎችን አካተው መታደሳቸው ተገልጿል። ​ቀጣይ ዝማኔዎች፦ በወቅታዊ ሁኔታዎች ልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ ካርታዎቹ ላይ አስፈላጊው ጭማሪዎች እና ማሻሻያቀች እንደሚደረጉባቸው ታውቋል።