← All news
News Oct 17, 2026 · 22d ago

ህወሃት በመቀሌ በሚገኘው የአሉላ አባነጋ ኤርፖርት ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ አለ‼️

ህወሃት በትናንትናዉ ዕለት ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የፌደራል መንግሥቱ አየር መንገዱን ለወታደራዊ አገልግሎት እያዋለው በመሆኑ በአየር መንገዱ ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ጠይቋል። ከዚህ በተጨማሪ የህወሓት ታጣቂዎች ወደሚገኙበት አካባቢዎች ባጃጅን ጨምሮ የሚደረጉ ማንኛውም የተሽከርካሪ ጉዞ አግጃለሁ ብሏል።