← All news
News Oct 16, 2026 · 22d ago

የ ኤለን መስኩ ቴስላ አዲስ በአየር ላይ መብረር፣ መገልበጥ እና እንደ ሮኬት የሚሠሩ ፍጥነት መጠቀም የሚችል አዲስ የስፖርት መኪና ይፋ አድርጓል።

የመኪናው ​ዋና ዋና አስደናቂ ባህሪያቱ፡ ​የሮኬት መግፍኤዎች(ግፊ ኃይሎች)(Thrusters): አየር ላይ ሲዘል፣ ሲዞር ወይም አቅጣጫ ሲቀይር እንደ ሮኬት የሚሠሩ ኃይለኛ መግፍኤዎችን በመጠቀም ሚዛኑንና ፍጥነቱን ይቆጣጠራል። ​በጀርባው የመንዳት አቅም: አቅጣጫውን ሙሉ በሙሉ ቀይሮ በታችኛው ክፍሉ (በጀርባው) መንዳት ይችላል። ​ ፍጥነት: ከዕረፍት ተነስቶ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፍጥነቱን 97 ኪሎ ሜትር በሰዓት ማድረስ ይችላል። ​ይህ ድንቅ ተሽከርካሪ በፈረንጆቹ 2028 ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል።