← All news
News Oct 16, 2026 · 22d ago

የድሮን ጥቃት‼️

በዛሬው ዕለት ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡10 ጀምሮ በትግራይ ክልል ተንቤን አካባቢ በሚንቀሳቀሱ የህወሓት ታጣቂዎች ላይ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ገልፀዋል። በትናንትናው ዕለት በዚሁ አካባቢ ውጊያ እንደነበር ታውቋል።