News Oct 15, 2026 · 23d ago የተማረከው ድሮን ለእይታ ቀረበ‼️ በትግራይ ክልል በተደረገው ጦርነት ከህወሓት የተማረኩ ድሮኖች በአየር ኃይል ግቢ የውጪ አገር ዲፕሎማቶች በተገኙበት ለእይታ ቀርቧል።