የፌደራል የመከላከያ ሰራትና የትግራይ ኃይል የዛላአንበሳ ከተማን ተቆጣጠሩ፤ የፋኖ ኃይሎችና የመከላከያ ሰራዊት ውግያ ቀጥሏል።
በሰሜን ሽዋ ዞን ሞላሌ ከተማ አካባቢ በፌደራል የመከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ኃይሎች መካከል ብርቱ ውግያ እንደነበረ የአይን እማኞች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የኤርትራ ወታደሮች ከዛላንበሳ ከተማ ለቀው ወደ ወደ ኢሮብ ወረዳ ወደሚገኙ የዓይጋና አካባቢው መስፈራቸውን እና የፌደራል ኃይሎች ቁጥጥር ሥር መሁኗም ታውቋል።