← All news
News Oct 15, 2026 · 24d ago

«የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ራማ ከተማን መቆጣጠራቸው ተገለጸ»

​የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ትናንት ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም. ራማ ከተማን መቆጣጠራቸው ተመላክቷል። ​የድልድይ መጥፋትና የተኩስ ልውውጥ፦ ይህንን ወታደራዊ እርምጃ ተከትሎ የኤርትራ ሰራዊት ከራማ ወደ ኤርትራ አዲዃላ መስመር ያለውን የመረብ ወንዝ የሚያሻግረውን ድልድይ 3 ጊዜ በመድፍ በመተኮስ ጉዳት እንዳደረሰበት ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አሳይተዋል። ​የመሣሪያ ዝውውር፦ ኢትዮጵያ ከባድ መሣሪያዎችን ወደ ድንበር እያስገሰገሰች መሆኑን አናዶሉ ዘግቧል።