መረጃ❗️
የኤርትራ ወታደሮችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ስድስት የጭነት መኪኖች ላይ ዛሬ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም አመሻሹን ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። በተመሳሳይ በራማ በኩል በርካታ የኤርትራ ተሳቢ መኪኖች በድሮን ተመተዋል።