ኢትዮ-ኤርትራ‼️
ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት ሊገቡ መቃረባቸውን ኢንተርናሽናል ክራይሲስ ግሩፕ የተባለው ግብረሰናይ ድርጅት ዛሬ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም ባወጣው መረጃ አሳውቋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወደ ኤርትራ ድንበር መድረሱን ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት ወደ ሙሉ ጦርነት የሚገቡበት ሁኔታ መጨመሩን ገልጿል።