የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ ኃይል አቅርቦት
ነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 👉🏾አለምባንክ ፣ ኢንዲያና ት/ቤት ፣ ታፍ ማደያ ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት ፣ ኮፊ ሲቲ እና አካባቢው 👉🏾ጋቦን ኤምባሲ ፣ 24 ስፖርት ኮሚሽን ፣አደይ አበባ ስታዲየም ፣ 24 ኮንዶሚኒየም ፣ ጨጨሆ የባህል አዳራሽ ፣ መሶብ ፣ ቦሌ መድሀኒአለም ፣ ቦሌ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አካባቢው 👉🏾ሬድዋን ህንጻ ፣ ሞኪንኮ ጀርባ ፣ ሰላም ህንጻ ፣ ኦሮሚያ ታወር ፣ ዮጎ ቸርች ፣ ቀነኒሳ ሆቴል ፣ ብርሀኔ አደሬ ህንጻ ፣ አርመን ሆቴል ፣ ሞሞና ሆቴል ፣ ካሌብ ሆቴል፣ መድኃኔዓለም ታወር እና አካባቢው 👉🏾ባህርዳር-ወረብ፣ዘንዘልማ፣አቡነሃራ፣ሞላልኝ ግሮሰሪ እና አካባቢው ✅ከረፋዱ 4፡00-6፡00 👉🏾ወይን አንባ ማርያም ፣ ውሃ እና ፍሳሽ ማጣሪያ ፣ በሻሌ ፣ ሽቦ ኦጄርሳ ት/ቤት ፣ ጎሮ ስላሴ ኮንዶሚንየም ፣ ጎሮ ሰፈራ ፣ ጨላ ፈታ መንደር ፣ኮካ አደባባይ ፣ ገዳመ ኢየሱስ ፣ ቶታል ፣ ሰባተኛ እና አካባቢው 👉🏾አይ ሲቲ ፓርክ ፣ ዶክተር ክሬቼር ፣ ኒው ኮማንድ ኮንስትራክሽን ፣ ፍልውሃ ፣ አሰር ሪልስቴት ጠጠር ማምረቻ፣ኢትዮ ሴራሚክ እና አካባቢው 👉🏾ጣፎ አያት ኮንዶሚንየም ፣ ሳራ አምፓል ፣ ኮተቤ ካራ እና አካባቢው 👉🏾ደብረብርሃን-ቀበሌ04፣05፣06፣07፣09፣ጎሼባዶ እና አካባቢው ✅ከጠዋቱ 2፡30-5፡30 👉🏾አዳማ-ቦሌ 40 ሜትር እና አካባቢው ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት