← All news
News Oct 12, 2026 · 26d ago

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል  አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 👉🏾ቡራዩ ማርያም በከፊል ፣ አሸዋ ሜዳ ፣ ሻንጎታ ፣ ቁሳዬ ፣ ወረገኑ መንደር ፣  ገብርኤል ሰፈር ፣  ሳይት ፣ ወሃ ታንከር ሰፈር ፣ ሰፈራ እና አካባቢው 👉🏾ልደታ ፣ ቢሪሞ ሜዳ ፣ ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ  ፣ ጦርሀይሎች ምድር ሀይል ጊቢ ፣ ልደታ ፍርድ ቤት እና አካባቢው 👉🏾ሳሚ ህንጻ ፣ ስካይ ላይት ሆቴል  ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ ፣ አለም ሲኒማ ፣ አባሳደር ሆቴል ፣ ጁፒተር ሆቴል ፣ ፉሪ ፣ካፕታል ሲሚንቶ እና አካባቢው 👉🏾ድሬ ከአስፋልትበላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ ኬላ ፣ BM ሳይት ፣ ሲሼር ፣ ዘጸሀት ፣ መናገሻ አበባ ልማት እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት