← All news
News Oct 12, 2026 · 26d ago

" ውሃ የቅንጦት ሳይሆን ለሰው ልጅ መስረታዊ ነገር በመኾኑ ነጋዴው የተጋነነ ትርፍ መሰብሰብ የለበትም " - አቶ ግርማ ንቅመሸማ

" ውሃ የቅንጦት ሳይሆን ለሰው ልጅ መስረታዊ ነገር በመኾኑ ነጋዴው የተጋነነ ትርፍ መሰብሰብ ተለበትም " - አቶ ግርማ ንቅመሸማ በወልቂጤ ከተማ በታሸገ ውሃ ላይ የመሸጫ ዋጋ ገደብ ተቀመጠ። ደንቡን የተላለፉ ነጋዴዎች ላይ ከ1 ዓመት እስከ 5 እና ከ50 ሺህ እስከ 100ሺህ መቀጮ እንደሚጣልባቸው የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት ገልጿል።