ልዩ መረጃ‼️
በትግራይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የተማረኩ ትጥቆች ከነሰነዶቻቸው መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ቀረቡ። ትጥቆቹ በማን ተገዙ ? ከየት መጡ ? በማን ተላለፈ ? የሚለውን በአምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና በ ጄኔራል ገመቹ ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት መኮነኖች በዝርዝር ለአምባሰደሮች ቀርቧል። የተገዙት ድሮኖች እና ፀረ ድሮኖች ከኤርትራ እና ከሱዳን እንደገቡ ሰነዶቹ ያሳያሉ።