← All news
News Oct 12, 2026 · 26d ago

#ሰበር

ጀነራል ታደሰ ወረደ ተፈቱ! ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ አመራሮች ከህወሃት እስር መፈታታቸው አንዳፍታ አረጋግጫለው ብሏል፡፡ ባሁኑ ሰአት በመከላከያ ሰራዊት እጅ እንደሚገኙ ተሰምቷል፡፡