የኤርትራ እርምጃ‼️
በኤርትራ ውስጥ ላሉ ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች የጦር መሳሪያዎች እየተሰራጩ መሆኑን ከሀገሪቱ የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከአዲያቤቶ እስር ቤት ጀምሮ እስረኞች እየተፈቱ እና እየታጠቁ ሲሆን ከቢሻ ማዕድን ማውጫ 1500 ሰራተኞችን ወደ ስልጠና መወሰዳቸውን እና ማዕድን ማውጫው ስራ ማቆሙ ተገልጿል። ይህ የኤርትራ እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አይቀሬ መሆኑን የሚያመላክት መሆኑ እየተገለፀ ይገኛል።