← All news
News Oct 12, 2026 · 27d ago

አምስት ኮለኔሎች እጃቸውን ሰጡ‼️

የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር ጄኔራሉን ከመኪናቸው ጋር በእንትጮ በረሃ ትተው ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል። አዚህ በተጨማሪ ኮሎኔል ብርሃኔ ገብረአናንያ (የቀድሞ የትግራይ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር አሁን የአርሚ 72 ምክትል አዛዥ) ጨምሮ አጠቃላይ አምስት ኮለኔሎች ከቡድናቸው ጋር እጅ ሰጥተዋል።