← All news
News Oct 12, 2026 · 27d ago

የሰሜኑ ግንባር ወደ መደምደሚያው እየተቃረበ ነው። የህወሓት የተበታተኑ ቡድኖች ያልተቀናጁ ጥቃቶችን ሊያደርሱ ቢችሉም፣ በተደራጀ ሁኔታ መልሰው ለማጥቃት ያላቸው አቅም ውስን ነው። የፕሮፖጋንዳ ጩኸት ብቻውን ወታደራዊ አቅም አይሆንም‼️

የኤርትራ ጉዳይ ግን በተለየ ስትራቴጂካዊ እይታ መታየት ይገባዋል። የድንበር ጂኦግራፊ፣ የመሬት አቀማመጥና የቀጠናዊ ኃይል ሚዛን በደህንነት ስሌት ውስጥ ወሳኝ ናቸው። አሥመራ ከኢትዮጵያ ድንበር ከ80 ኪሜትሮች ባነሰ ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት። በዙርያዋ ያሉት ተራሮች ካልሆነ በቀር የሚከላከላት ብርቱ ኃይል የላትም።   ቡሬ ግንባር ለጥ ያለ ሜዳ ነው !!…. 40 ኪሎሜትር ባልሞላ ርቀት ለጥ ያለ ባህር !!