News Aug 13, 2026 · 26d ago ሌብነት ክፉ ሥር ነው፣ እየሰረቁ ሀገር ማልማት አይቻልም ፤ ሌቦች ልነግራችሁ የምፈልገው ነገር ብር ታከማቻላችሁ እንጂ አትበሉትም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Via FBC