← All news
News Aug 12, 2026 · 27d ago

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና የረጅም ጊዜ አጋሩ ጆርጂና ሮድሪጌዝ ከ10 ዓመታት የፍቅር ጉዞ በኋላ በይፋ በጋብቻ ተጣመሩ!

ሮናልዶ የጋብቻ ቀለበታቸውን የሚያሳየውን ምስል አጋርቷል። ከ10 ዓመታት አብሮነት በኋላ አሁን በይፋ ባል እና ሚስት ሆነዋል! ለአዲሶቹ ጥንዶች መልካም የጋብቻ ዘመን እንመኝላቸዋለን!