የጦርነት ዝግጅቱ‼️
ህወሃት በራያ የጦርነት ዝግጁትን ወደ መጨረሻ ምዕራፍ እያደረሰ ይገኛል። በዚህም በሁሉም አካባቢዎች የሚደረጉ ስብሰባዎች ከቀትር ወደ ማታ እንዲሸጋገሩ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ለራያ አዘቦ 1,000 ሊትር ነዳጅ እና ለመኮኒ ከተማ 3,000 ሊትር ነዳጅ እንዲከፋፈል ገልጿል። እንስሳትን ጨምሮ የስንቅ አቅርቦት፣ውሃ የሚያቀርቡ ቦቢዎች እንዲሁም ለቀብር የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እስከ ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም እንዲዘጋጅ ለሁሉም አመራሮቹ ትዕዛዝ መስጠቱ ታውቋል። ጦርነት ይብቃ፣ ችግሮች በውይይት ይፈቱ።