የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉 ጎፋ መብራት ኮንዶሚኒየም፣ ጉራጌ ሰፈር፣ ናሰው ሪልስቴት፣ ጎፋ ካምፕ ፣ ሀዋርያው ቸርች ፣ ኪዳነ-ምህረት ቤተ-ክርስቲያን እና አካባቢው፣ 👉መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ቆሬ አደባባይ ፣ አሚጎ ኮንዶሚንየም በከፊል፣ ፋና ት/ቤት እና አካባቢው፣ ✅ከረፋዱ 4፡00-11፡00 👉የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋራጅ አካባቢ፣ ማዕድን ሚኒስቴር ፣ ላምበረት መናሀሪያ እና አካባቢው፣ 👉ጉርድ ሾላ ቴሌ ፣ የካ ሞሰብ ፣ ትምህርት መሳሪያዎች ፣ ጃክሮስ አደባባይ ፣ ሜታ ቢራ ፋብሪካ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 👉ባህርዳር ቀበሌ11፣ ማራኪ ቴሌ፣ ማራኪ ቀበሌ ቢሮ፣ ቀበሌ16፣ ሕዳሴ፣ መኮድ ኮንዶሚኒየም ፣ ጭሮ፣ ጨለንቆ፣ ቀርሳ፣ ቁልቢ፣ ኮሮሚ፣ ላንጌ እና አካባቢው ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን ። #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት