← All news
News Aug 3, 2026 · 36d ago

ራያ‼️

ህወሓት በራያ ጨርጨር የነበረውን ሰራዊት እና መካናይዝድ ጦር ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ለሊቱን በባቡር መስመሩ ወደ አፋር ድንበር ሲያስጠጋ አድሯል። ሁሉም የሰራዊት አባላት ስልካቸውን እንዲያስረክቡ ታዘዋል። ህዝቡ በመኪና የሚያደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች እንዲያቆም አዟል።