← All news
News Aug 2, 2026 · 37d ago

#TECNO_SPARK_50

አዲሱ የቴክኖ ስፓርክ 50 ቀኑን ሙሉ ሲሰሩበት ቢውሉ፣ ማህበራዊ ሚዲያ ቢጠቀሙበት፣ ስልክ ቢያወሩበት እንዲሁ ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ቢሰሩበት ከጠዋት እስከ ማታ ንቅንቅ አይልም ለምን? እጅግ ከፍተኛ የሆነ 6700 ሚሊ አምፒር ባትሩን ይዞ ስለመጣ ነው፡፡ አዲሱ ቴክኖ ስፓርክ 50 ለስራዎት ያስፈልጎታል፡፡ #Spark50 #Spark50Series #TECNOAI #TECNOET @tecno_et