አሳዛኝ ነው‼️
በሸረሪና አቅጣጫ የህወሓት አርሚ 70 በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ መከላከያ ሰራዊት በሜካናይዝድ ጦር የአፀፋ ምላሽ እየሰጠ ይገኛል። አንድ የአርሚ 70 አባል 'ኑ ቁስለኛ እናንሳ' ሲል ይሰማል። ጦርነት ይብቃ🕊🕊🕊