120 ስልክ ሿሿ ያደረገው ግለሰብ….
በኡጋንዳ በቀን 120 ስልኮችን የሰረቀው ግለሰብ ከስልኮቹ ጋር የተያዘ ሲሆን፣ «ስልኮቻችሁ የተሰረቁባችሁ ሰዎች ወደ ኡጋንዳ ፖሊስ ጣቢያ እየመጣችሁ ተቀበሉ» ተብሏል። የሚገርመው ነገር፣ ስልኮቹ የስክሪን ምስላቸው (Screen saver) እንኳን ሳይቀየር እንደነበረው ነው ያሉት። ያ ማለት የተሰረቀባቸው ሰዎች በስክሪናቸው ላይ ያደረጉት ምስል የራሳቸው ከሆነ በቀላሉ ስልካቸውን ማግኘት ይችላሉ ማለት ነው። ስለዚህ ለክፉም ለደጉም የስልካችሁን Screen Saver የራሳችሁን አድርጉት። ህዝቡም ወደ ፖሊስ ጣቢያ እየተመመ ነው። Via Uganda Police