ኢትዮጵያ መብራት አቋረጠችብች-ሱዳን‼️
የሱዳን የኢነርጂ እና ነዳጅ ሚኒስቴር በትናትናው ዕለት ሀምሌ 14/2018 ዓ.ም እንዳስታወቀው 'በመላ ሀገሪቱ የሚታየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ በበርካታ ምክንያቶች የተከሰተ መሆኑን ጠቅሶ ከእነዚህም መካከል ከኢትዮጵያ ጋር በተዘረጋው የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በኩል የሚደረገው የኤሌክትሪክ አቅርቦት መቋረጥ ሌላኛው ፈተና መሆኑን ገልጿል። ሚኒስትሩ በካርቱም ከፍተኛ የተባለ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ችግር መፈጠሩን ጠቅሷል።