← All news
News Jul 22, 2026 · 48d ago

አዲስ አበባ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን አማራጭ ሀሳብ ቀረበ!

​ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ባካሄደው ስብሰባ ተመካካሪዎች በቡድን ደረጃ ውይይታቸውን ቀጥለዋል።በኮሚሽኑ በቀረበው ሰነድ መሰረት የአዲስ አበባን ሕጋዊ አቋም በተመለከተ አራት ዋና ዋና አማራጮች ለውይይት ቀርበዋል፦ 👉​ሲቲ ስቴት (ራስ ገዝ) 👉​የፌደራል አካል 👉​ራሷን የቻለች ክልል 👉​የኦሮሚያ አካል ​ከዚህ በተጨማሪም የከተማዋ ወሰን፣ የሥራ ቋንቋ፣ የበጀት ድርሻ፣ የፖሊስና ፍርድ ቤት ጉዳዮች በንዑስ አጀንዳነት የተካተቱ ሲሆን፣ የከተማዋ በፌደሬሽን ምክር ቤት የሚኖራት ውክልና ግን በሰነዱ አልተካተተም። @Seledadotio @Seledadotio ​